የቦታ ካርታ ባለቤት አያደርግም !! አዲስ አስገራሚ ውሳኔ ተሰጠ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 апр 2025
  • እንዳያመልጣችሁ !"

Комментарии • 7

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 2 часа назад +3

    በመሠረቱ እናትን መክሰስ በእግዚአብሔር ፊት ያስጠይቃል የዘመኑ እንደነዚህ ያላችሁ ልጆች ልቦና ይስጣችሁ እናት ንብረቷን ከልጆቿ አስበልጣ ለማንም አትሰጥም ለናንተው ነውና ከዚህ ዓይነት ተግባር ተቆጠቡ የፍርዱ አሰጣጥ አስደስቶኛል።

  • @SofiyaKemal-pj4nk
    @SofiyaKemal-pj4nk 2 часа назад +2

    ሐአኸሩ ዘማን ልጆች ወላጆጆቻቸውን በክስ ሲያርበደብዱ 😭

  • @getinetsharew7197
    @getinetsharew7197 40 минут назад

    የሰበር ትርጉም ግን ለታች ፍርድ ቤት ወጥነት ያለው አተረጓገም ከመሆን ውጪ በሌላ ጊዜ ሌላ ትርጉም ሊያሰጥ ስለሚችል ሰለሆነም አንድ ሰው ከጋብቻ በፊት የነበረውን ንብረት የግሌ ነው በማለት ማስገለል ባልተቻለበት ቀደም ሲል በግሌ ነው የገዛውት በሚል በጋራ የተመዘገበውን ሀብት የግል ነው ሲል የተሰጠው የሰበር ትርጉም ከቤተሰብ ህግና ከንብረት ህጉ contradict የሚያደርግ ትርጉም ነው

  • @azizaahamed9997
    @azizaahamed9997 2 часа назад

    ጠበቃው ቆይ የቤቱ የግዢ ውል የእሷን ስም ከጠቀሰ ካርታው የሚገለበጠው በገዢ ስም ብቻ ነው ነገር ግን በስሜ ያለው የመኖርያ ቤት ካርታ ላይ የውድ ባለቤቴ ስም ከስሜ ጋር በትይዩ ካርታው ላይ በክብር ይጠቀስልኝ ብላ በውዴታ በባለትዳር ማስረጃቸው መሰረት ንብሬት ንብረቱ ንብረቱ ንብረቴ ተባብለው የተጠቀሰ ከሆነ ወራሾቹ የአባታቸውን ድርሻ ከናታቸው ጋር በመሆን የማይወርሱበት ምክንያት የለም ነገር ግን የኛ ሀገር ህግ በጥመት የተመሠረተ ስለሆነ ተፈፃሚነት አይኖረውም ስለዚህ ሞት አስቀድሞ ወሰደው እንጂ እንደምትለው ከሆነ ካርታ ላይ ስሙ ስለአለ ብቻ ባለቤት መሆን ካልቻለ መንቅራ ብታባረውም ህጉ ይፈቅድላታል ማለት ነው ልጆቿም ቢሆኑ እንኳን የአባታቸውን ድርሻ መጠየቅ አይደለም በቤቱ ውስጥ የመኖር መብትም ልትነፍጋቸው ትችላለች አልፎም ቤቱን ያሻትን ማድረግ ትችላለች ማለት ነውካርታውንም ይሄን የሞተ ሰው ንቀሉልኝ እና የኔን ስም ብቻ ይጠቀስልኝ ወይም ሌላ የፈለገችው ሌላ ሰው ይጠቀስልኝም የማለት መብትም ይሰጣታል ማለት ነው ለምን ቤቱን የገዛችው እሷ ስለሆነች ባለመብቷ እሷ እና ፍላጎቷ ብቻ ነው ማለት ነው አይ የኢትዮጵያ ህግ ይገርማል

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Час назад

    አይ ጊዜ በቃ ለንብረት እናትን ፍርድ ቤት ማቆም ተለመደ??
    የዘንድሮ ልጆች ከእናት ገንዘብን አስቀድሙ?? ለማንኛውም በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ደስ ብሎኛል ልጆቹም ወይ ከእናታቸው አልሆኑ ወይ ከተንገበገቡለት ገንዘብ😡😡
    መጨረሻቸው የማያምር እናትን ከመጥር አውጥቶ ለመጣል አልተሳካም 👍👍❤❤🙏🙏

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 19 минут назад

    Enatachew setemot mulu bemulu yeseralu 🎉 tegest yasfelgal

  • @Yeap-f4y
    @Yeap-f4y 4 часа назад +2

    እኔ እሷን ቢያደርገኝ በቁሜ ቤቴን ለሌላ ሰው አውርሼ እርር ነበረ የማደርጋቸው። ቤቷን ሽጠው መንገድ መንገድ ጣሏት እኮ። እነዚህን ከመውለድ መካን መሆን ይሻላል። የ እጃችሁን ይስጣችሁ።